የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከጋዜጠኞች ጋር አስገራሚ ፍጥጫ ገጠማቸው

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ቃል አቀባዩ ኔድ ፕራይስ ትላንት ማምሻውን በሰጡት መግለጫ የሰብአዊ እርዳታው እንቅስቃሴ መገደብ እንደሌለበትና እርዳታ የጫኑ መኪናዎች ወደትግራይ ክልል ሊተላለፉ እንደሚገባ አበክረው አሳስበዋል፡፡ እነዚህ መኪናዎች እንዲጓጓዙ የኢትዮጵያ መንግስት መፍቀድ እንዳለበትም ጠይቀዋል፡፡ ስለእርዳታው ሁኔታ ተጠይቀው ይህንን መሰል ምላሽ በመስጠት ላይ የነበሩት ኔድ ፕራይስ ቀጠል አድርገው አጀንዳ በመቀየር በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ … Continue reading የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከጋዜጠኞች ጋር አስገራሚ ፍጥጫ ገጠማቸው